የቃላት ዝርዝር ለመፍጠር መጀመርያ የቃላት ዝርዝር አዝራሩን ጠቅ ያድርጉ ከዋናው ተቆጣጣሪ.
የቃላት ዝርዝሩ ሲጀምር ፅሁፍ ይምረጡ፣ በመቀጠልም የሚከተለውን የሚመስል ይመለከታሉ.
አሁን በሁለት የፅሁፍ ፋይል ላይ በመመስረት አንድ ቀለል ያለ የቃላት ዝርዝር እንመሰርታለን (ትእይንት ሮሚዎ እና ጁሊየት እና ሀምሌት), ይጫኑ አሁን የቃላት ዝርዝር ይመስርቱ.
የቃላት ዝርዝሩ መሳርያ የድግግሞሹን ዝርዝር ያሳያል. በብዛት የተደጋገሙት ቃላቶች ይህ, እና, እስከ, የመሳሰሉት.. ከእያንዳንዱ በተጨማሪ በተጠቀሙት ሁለቱ የፅሁፍ ስብስብ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ እንደተደጋገሙ ማየት ይችላሉ, እየሄዱ ያሉትን ቃላቶች በመቶኛ, እናም ምን ያህሉ ዕያንዳነዱ የሁለቱ ፅሁፍ ቃል ይገኛል.
ቃላቶቹን በቅደም ተከተል ለመመልከት፣በመስኮቱ ታች የሚገኘውን ቅደም ተከተል ትር ጠቅ ያደርጉ.
አሁን ወደ ታች ሲሸበልሉ በዚህ ምክንያት. ይህ ቃል 8 ባህሪዎች እሉት, ይህ 0.01 መቶኛው የሁለቱ ትእይንቶች እየሄዱ ያሉ ቃላቶች ናቸው; በአንዱ ላይ ብቻ ሳይሆን በሁለቱም ትእይንቶች ላይ ይገኛሉ.