መግቢያ

እነዚህ ገፆች ለመጀመር የሚያግዟችሁ ናቸው፡፡ የማያ ምስሎቹ እያንዳንዱን አካሄድ ደረጃ በደረጃ ያሳያሉ፡፡

 

ይህ ዋናው የወርድስሚዝ መሳርያዎች ተቆጣጣሪ ገፅ ነው፡፡

 

main_controller        

 

ዋናው የወርድስሚዝ መሳርያ ሶስት አዝራሮች ያሉት ሲሆን እንዲሁም ቅንብሩን ለማስተካካል ተከታታይ ትሮችን ያካትታል፡፡

ኮንኮርድ(የቃላት አገባብ) የቃላቶች አገባብን ይለያል, ኪወርድስ(ቁልፍ ቃል) ፅሁፍ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ቃላትን ይፍልጋል, እንዲሁም ወርድሊስት(የቃላት ዝርዝር) በአንድ እና ከ አንድ በላይ ፅሁፍ ውስጥ የሚገኙ የቃላት ዝርዝር ይሰጣል፡፡ ለመጀመር ከሶስቱ አዝራሮች አንዱን ይጫኑ፡፡

 

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0