የቁልፍ ቃላት ዝርዝር መፍጠር

የቁልፍ ቃላት ዝርዝር ለመፍጠር መጀመርያ የቁልፍ ቃላት አዝራርን ጠቅ ያድርጉ ከዋናው ተቆጣጣሪ.        

keywords_button        

ቁልፍ ቃላት ሲጀምር ከምናሌ አማራጮች ውስጥ ይምረጡ ፋይል, በመቀጠልም አዲስ እናም የሚከተለውን የሚመስል ይመለከታሉ.        

 

k_wizard_main_tab        

 

በወርድ ስሚዝ መሳሪያዎች ተፈጥሮ የተቀመጠውን የቃላት ዝርዝር መምረጥ ይኖርቦታል.        

 

ይህንን አዝራር ጠቅ በማድረግ የቃላት ዝርዝር ፋይሎችን መምረጥ ይችላሉ:        

 

 file_edit_with_browse_button        

የሚጠቀሰው የቃላት ዝርዝር ስብስብ ትልቅ እንደሚሆን ይገመታል, ይህ መሆኑ ወርድ ስሚዝ በተመረጠው ፅሁፍ ውስጥ ስለቃላቶች ያልተለመደ ነገርን ለመቆጣጠር ያግዘዋል.        

 

አንዴ ከላይ የሚመለከቱትን የቃላት ዝርዝር እና ሌላ እንደዚሁም ከታች የሚመለከቱትን መርጠዋል, የሚከተለውን ጠቅ ያድርጉየቁልፍ ቃላት ዝርዝር አሁን ይፍጠሩ. (ያ እስኪሆን ድረስ ያ አዝራር ንቁ አይሆንም.)        

በመቀጠልምይህንን የሚመስል ይመለከታሉ:        

         

romeo_kws        

 

 

 

 

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0