ትክክለኛውን ቋንቋ ይምረጡ

በዚህ አጋዥ መመሪያ ውስጥ የሚገኙት አብዛኞቹ ምሳሌዎች እንግሊዘኛ ናቸው.ቻይንኛ፣አማርኛ ወይም ሌላ ቋንቋ ከፈለጉ ከዋናው ተቆጣጣሪ ላይ የሚፈልጉትን ቋንቋ ይምረጡ.

 

choosing_language

ተቆልቋይ ዝርዝር ውስጥ ካለ

language_english

የሚፈልጉት ቋንቋ የለም ስለዚህ የሚከተለውን ጠቅ ያድርጉ ቋንቋውን አርትእ በመቀጠልም የሚፈልጉትን ቋንቋ ይምረጡ:

 

finding_IGBO

እናም ወደ ቀኝ ይጎትቱ ወይም መሀል ላይ የሚገኘውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ.

 

IGBO_chosen

የሚፈልጉትን ቌንቌ እንደ "ዋና ቌንቌ " የሚመርጡበት አማራጮች ይመለከታሉ; (with which WordSmith will start up by default), or else just as an available language.

 

language_options

በዚህ ማያ ምስል ላይ, እንግሊዘኛ ተመርጧል እንዲሁም ጥቂት አመቺ ምርጫዎች ተካተዋል ለምሳሌ ትእምርተ ጭረት በቃላት ውስጥ ይፈቀዳል, ቃል አቆራኝ ቅፆችን ለመነጣጥል እንደ self-conscious(ሰልፍ—ኮንሺየስ) እንደ ሁለት ቃላቶች እና Arial 10(ኤርያል 10) ነባሪ ቅርፀ ቁምፊ መሆኑን ያሳያል, etc.

 

በመጨረሻም ቅንብሩን ያስቀምጡ.

save_language_choices

 

 

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0