የቁልፍ ቃላት ዝርዝር

የቁልፍ ቃላት ዝርዝር በወርድስሚዝ መሳሪያ ውስጥ የሚከተለውን ይመስላል.        

 

romeo_kws        

 

ቁልፍ ቃላቶቹ ቃላቶች ሲሆኑበተወሰኑ ማጣቀሻ የፋይል ስብስብ ውስጥ ሲነፃፀር ባልተለመደ ሁኔታ በተደጋጋሚ የሚገኙ ናቸው.

ከቁልፍ ቃላቱ በተጨማሪ እያንዳንዱ ቁልፍ ቃል በፅሁፉ ምንጭ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ እንደተካተተ በቁጥር ያሳያል.በተጨማሪም በማጣቀሻ የፋይል ስብስብ ውስጥ ያላቸውን ድግግሞሽ በማነፃፀር ያሳያል.

ከላይ በሚገኘው ዝርዝር ውስጥ, ሁሉም የ‪ሼክስፔር ስራዎች ከሮሚዮና ጁሊየት ሥራ በማነፃፀር, ብዙ የሚከተሉትን ስሞች መመልከት እንችላለን ዋና ገፀ ባህርያት, ጥቂት ተውላጠ ስሞች ለምሳሌ አንተ , እንደዚሁም ተጠቃሽ ቃላቶች ለምሳሌፍቅር እና ለሊት.        

 

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0