ስር ቃል መለየት

ማያው ላይ ከሚገኘው የቃላት ዝርዝር ሰር ቃል በእጅ ለመለየት,

 

wordlist_select_a_word

ማገናኘት ወደ ምትፈልጉት መስመር ጎትቱት.

 

wordlist_drag_a_word

እናም ያኑሩት:

 

wordlist_dropped_a_word

 

በመቀጠልም ጠቅላላ ለውጡን ይመለከታሉ እንዲሁም በስር ቃል አምድ ላይ አይነቶቹ ይታያሉ.

 

ብዙ ከሆነ የስር ቃል አምድን ሁለቴ ጠቅ በማድረግ በጥልቀት መመልከት ይችላሉ:

 

lemmatised_double_click_window

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0