የተለዩ ፅሁፎችን ቃላት አገባብ መለየት (2)

 

አሁን በቃላት ክፍል ላይ የቃላቶች አገባብ እናስቀምጣለን. ቢኤንሲ የሚከተሉትን የሚመስል ለውጥ አመልካች ይጠቀማሉ፡        

 

<w PRP>at <w AT0>the <w AJ0>great <w NN2>houses        

 

ስለዚህ እያንዳንዱ መሰተዋድድ ምልክት ተደርጓል <w PRP> ከራሱ ከመስተዋድዱ በፊት. አላማው ሁሉንም መስተዋድዶች ከቢኤንሲ በተመረጠው ፅሁፍ ውስጥ መመልከት ነው. ከቢኤንሲ በተመረጠው የፅሁፍ ፋይል ውስጥ, ተይብ <w PRP>* እንደ መፈለግያ ቃል (የኮከብ ምልክቱ የሚያስፈልግበት ምክንያት ቃላቶች የቃል ክፍሉን ተከትለው ሰለሚመጡ ነው) በመቀጠልም እሺ የሚለውን ይጫኑ.        

 

ወርድ ስሚዝ የማዕዘን ቅንፉ የፅሁፍ ቁምፊ ነው ወይስ የተለዩትን መክፈቻና መዝጊያ የሚለውን ያጣራል:        

 

tag_marker_confirmation        

 

እዚህጋ አዎ ብለን እንመልሳለን.        

 

concordance_w_prp_results        

 

መስተዋድዶቹን እና መለየታቸውን ይመለከታሉ(ነገር ግን ሌላ የተለየ የለም).        

 

Created with Help & Manual 6 and styled with Premium Pack 2.0