የፅሁፍ ፋይሎችን ለመምረጥ, የሚከተለውን ጠቅ ያድርጉ ፋይል| አዲስ በመሳሪያ ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉት የምናሌ አማራጮች:
በመቀጠል ፅሁፎትን እንዲመርጡ የሚጠይቅ አዝራርን ያካተተ መስኮት ያገኛሉ.
ጠቅ በማድረግ ፅሁፎትን ይምረጡየሚከተለውን የሚመስል ይመለከታሉ:
በግራ በኩል ደረጃውን የጠበቀ የፅሁፍ ፋይል ኤክስፕሎረር ሲያገኙ,በቀኝ በኩል የተመረጡትን ፋይሎች የሚመለከቱበት ክፍል ያገኛሉ.
የአሰሳ አዝራሩን ይጫኑ() ፅሁፉ የሚገኝበትን አቃፊ ለማግኘት ሰንጣ አልባ ፅሁፍ ያስፈልጎታል፡፡(.txt) ፋይሎች፡፡
ሁለት አነስተኛ ቀስቶች የያዘውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ ወይም ጥቂት የፅሁፍ ፋይሎችን ከግራ ወደ ቀኝ ይጎትቱ፡፡ የሚከተለውን የሚመስል ነገር መመልከት ይኖርቦታል:
በአሁኑ ሰአት ወርድ ስሚዝ (ከላይ በሚገኘው ሁኔታ አሞሌ)6 የፅሁፍ ፋይሎች ለቃላት አገባብ መለያ መከማተቻቸውን ያሳያል፡፡(see የቃላት አገባብ መለያ ከላይ ፅሁፎች ተመርጠዋል፡፡).
አረንገጓዴውን አዝራር ይጫኑ ወይም መስኮቱን ይዝጉት፡፡